Home › Ringtones › Melkam New - Meskerem Getu

Melkam New - Meskerem Getu

free ringtone for iPhone & Android phones

@Aaron
51
15 Sec

Melkam New - song lyrics

አምላኬ መልካም ነው መልካም
መልካም ነው መልካም
ጌታዬ መልካም ነው መልካም
መልካም ነው መልካም
መልካም ነው
መልካም
መልካም ነው
መልካም ነው

ስለ እግዚያብሄር መልካምነት ሲሰማ ማያስችለው
ደግነቱ ርህራሄው ማዳኑ የከለለው
ምሥጋናውን ይዞ ይምጣ በፊቱ ያፍስሰው
ያማረውን ቅዱስ መስዋዕት ለሥሙ ይሰዋው
በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ
ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ

ከአዳኝ ወጥመድ ተሰብሮ የዳነ
ክፉን እንዳይፈራ በሥሙ የታመነ
ልዑል መጠጊያ የሆነለት ጋሻ
የታሰበ ሰው በዘላለም ግብዣ

ምሥጋናውን ይዞ ይምጣ በፊቱ ያፍስሰው
ያማረውን ቅዱስ መስአዋት ለሥሙ ይሰዋው
በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ
ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ

ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ

አምላኬ መልካም ነው መልካም
መልካም ነው መልካም
ጌታዬ መልካም ነው መልካም
መልካም ነው መልካም
መልካም ነው
መልካም
መልካም ነው
መልካም ነው

ስለ እግዚያብሄር መልካምነት ሲሰማ ማያስችለው
ደግነቱ ርህራሄው ማዳኑ የከለለው
ምሥጋናውን ይዞ ይምጣ በፊቱ ያፍስሰው
ያማረውን ቅዱስ መስዋዕት ለሥሙ ይሰዋው
በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ
ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ

የበረታ ሰው በእርሱ እንባው ታብሶ
ጌታ የፈወሰው በህመሙ ደርሶ
እንደ እኔ ያለ ምሕረት ያገኘ
በቸሩ አምላክ ካለ የተጐበኘ

ምሥጋናውን ይዞ ይምጣ በፊቱ ያፍስሰው
ያማረውን ቅዱስ መስዋዕት ለሥሙ ይሰዋው
በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ
ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ

ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ፀሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ

Top 100 Among Us Ringtones
Top 100 Civilization VI Ringtones
Top 100 Attack on Titan Ringtones

Similar ringtones:

29
@Katarina
425
28
@Nika
357
MORE...[+]
Top 100 PUBG Ringtones
Top 100 Bollywood Ringtones
Top 100 Black Desert Ringtones
Top 100 Call of Duty Ringtones
Top 100 Fortnite Ringtones

More ringtones from Meskerem Getu:

30
@Tala
136
በእድሜ ጠዋት ልጅ ሳለው አግኝተህ ተንከባክበህ ያዝከኝ በሚያስገርም ትግስትህ እንዳገለግልህ እድሉን አገኘሁኝ ስላንተ እንድናገር በህዝብህ ፊት አቆምከኝ እኔ ልታከብረኝ ክብርህን ትተሀል ክብርህን ትተሀል ከሰማይ ሰማያት ስለኔ ወርደሀል ስለኔ ወርደሀል የማልጠቅም ስሆን ሰው አድርገኸኛል ልጅህ አርገኸኛል በኔ ፈንታ ሞተህ አስገኝተኸኛል አስገኝተኸኛል ውድዬ አንተ ክበረህ ታይ ኧረ አንተ ከብረህ ታይ አንተ ነግሰህ ታይ በኔ ላይ አንተ ደምቀህ ታይ ከመሬት አንስተህ በከፍታ ስፍራ እግሮቼ ሲቆሙ ጌትነትህ ይግነን ከፍ ከፍ ያድርጉህ ባንተ ይደመሙ ዛሬ ቀን ከወጣ በህዝብህ ፊት ብቆም በኔ ላይ ብትሰራ ሰዉ ሁሉ አንተን ይይህ በሀገር በምድሩ ስላንተ ይወራ አንተ ተወራ ኧረ አንተ ተወራ አንተ ከብረህ ታይ በእኔ ላይ አንተ ነግሰህ ታይ ኧረ አንተ ተሰበክ አንተ ደምቀህ ታይ እኔ ልታከብረኝ ክብርህን ትተሀል ክብርህን ትተሀል ከሰማይ ሰማያት ስለኔ ወርደሀል ስለኔ ወርደሀል የማልጠቅም ስሆን ሰው አድርገኸኛል ልጅህ አርገኸኛል በኔ ፈንታ ሞተህ አስገኝተኸኛል አስገኝተኸኛል ውድዬ አንተ ክበር ኧረ አንተ ንገሥ አንተ ከብረህ ታይ በኔ ላይ አንተ ደምቀህ ታይ በበደሌ ምክንያት የተፈረደብኝ ነበርኩኝ የወደኩ ጌታዬ አነሳኸኝ ሀጥያቴ ተሽሮ በደምህ ታጠብኩኝ ባይገባኝ እንኳን ለኔ የሆንከው ነገር ፍቅርን ገልጦልኛል መርገሜን ወስደህልኝ ውዴ በኔ ፈንታ በአብ ፊት ታይተሀል አንተ ተወራ ኧረ እንተ ተሰበክ አንተ ከብረህ ታይ በኔ ላይ አንተ ነግሰህ ታይ አንተ ጎልተህ ታይ አንተ በርተህ ታይ አንተ ደምቀህ ታይ በኔ ላይ አንተ ጎልተህ ታይ
20
@Oisin
34
የዘላለም አምላክ የትውልድ መጠጊያ የፍጥረት መጋቢ ድጋፍ መሸሸጊያ ልጅህን በመስጠት ፍቅርን የተገበርክ ዓለሙን በሙሉ እንዲሁ የወደድክ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ይቅር ባይ የምትምር እልፍ ነው ቸርነትህ አይቆጠር ማጽናናትህ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ይቅር ባይ የምትምር እልፍ ነው ቸርነትህ አይነገር ማጽናናትህ ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ እያልኩ ባዜምልህ ደግሞ በአዲስ ምሕረት ታስደንቀኛለህ አምላኬ አምላኬ እልሃለው እጠራሃለው ደግሜ ልዩ ነው አወዳደድህ ላዜምልህ ፊትህ ቆሜ ምን ዓይነት ፍቅር ነህ እንዴት ያለህ መሃሪ ነህ ምን ዓይነት ፍቅር ነህ እንዴት ያለህ ወዳጅ ነህ የዘላለም አምላክ የትውልድ መጠጊያ የፍጥረት መጋቢ ድጋፍ መሸሸጊያ ልጅህን በመስጠት ፍቅርን የተገበርክ ዓለሙን በሙሉ እንዲሁ የወደድክ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ይቅር ባይ የምትምር እልፍ ነው ቸርነትህ አይቆጠር ማጽናናትህ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ይቅር ባይ የምትምር እልፍ ነው ቸርነትህ አይነገር ማጽናናትህ የሕይወት ምንጭ ነህ ፍቅርን ለተጠማ የምታለመልም ነፍስን የምታረካ አውርቼ አውርቼ አልጠግብም አይገልጽህም ቃላቴ ደግነትህን ብዘምር አልገልጸውም በዚህ አንደበቴ ምን ዓይነት ፍቅር ነህ እንዴት ያለህ መሃሪ ነህ ምን ዓይነት ፍቅር ነህ እንዴት ያለህ ወዳጅ ነህ
15
@Tess
17
እንዴት ብዬ ነው ነፍሴን የማሳርፋት ከገዢዎች ድምፅ በፍርሀት ከሚያሳቅቋት ሊያከስሙኝ ሲሉ ሊጥሉኝ እንዳልነሳ እጠራሀለሁ እረፍቴ ሆይ ና ተነሳ እየኝ እባክህ በጭንቀት መሀል ስዳፋ እግሬ ታፈትልክ በምህረትህ ተደግፋ ፈጥነህ አክመኝ ከበረታው ልብ ታይ የተጫነኝን ሸክሜን አንሳው ከላዬ መድሀኒቴ ሆይ ፈውሴ ነህና ብርታቴ ና ልዳንብህ ልታከም ከቁስለቴ መድሀኒቴ ሆይ ፈውሴ ነህና ብርታቴ ና ልዳንብህ ልታከም ከቁስለቴ መድሀኒቴ
MORE...[+]

Set Melkam New ringtone on an Android Phone:

1. Select Download Ringtone button above.
2. Go to Settings app.
3. Select Sounds & Vibration.
4. Select Phone ringtone.
5. Select Ringtone from Internal Storage.
6. Click the Apply button.
So after only a few basic steps, you have successfully done the default ringtone on your phone running Android operating system with the pop songs you want.



Set Melkam New ringtone for your iPhone:

1. Select Download M4R for iPhone button above and save to your PC or Mac.
2. Connect your iPhone to your PC or Mac via its charging cable.
3. Launch iTunes and drag the .m4r to the Tones folder (Under "On My Device").
Hopefully, the guides for configuring ringtones for iPhones and Android phones will make it simple for you to replace the uninteresting default sounds on your phone with your own personal favorites.



Browse 5,000,000+ free ringtones by categories:

Thanks for letting us know
Your feedback is important in helping us keep the 1Ringtone community safe.
Close

X

#1 Ringtone App - top ringtones for free!

logo
Login with Google Login with Facebook

By joining, you agree to Terms of Service & Privacy Policy.

Upload a ringtone

You can upload MP3, WAV, M4A, OGG, M4R, ACC format files.

By selecting 'Upload' you are representing that this item is not obscene and does not otherwise violate Terms of Service, and that you own all copyrights to this item or have express permission from the copyright owner(s) to upload it.

Before uploading, please read our Privacy.