Home › Ringtones › Ante Tesebek - Meskerem Getu

Ante Tesebek - Meskerem Getu

free ringtone for iPhone & Android phones

@Tala
136
30 Sec

Ante Tesebek - song lyrics

በእድሜ ጠዋት ልጅ ሳለው አግኝተህ
ተንከባክበህ ያዝከኝ በሚያስገርም ትግስትህ
እንዳገለግልህ እድሉን አገኘሁኝ
ስላንተ እንድናገር በህዝብህ ፊት አቆምከኝ

እኔ ልታከብረኝ ክብርህን ትተሀል ክብርህን ትተሀል
ከሰማይ ሰማያት ስለኔ ወርደሀል ስለኔ ወርደሀል
የማልጠቅም ስሆን ሰው አድርገኸኛል ልጅህ አርገኸኛል
በኔ ፈንታ ሞተህ አስገኝተኸኛል አስገኝተኸኛል

ውድዬ አንተ ክበረህ ታይ
ኧረ አንተ ከብረህ ታይ
አንተ ነግሰህ ታይ በኔ ላይ
አንተ ደምቀህ ታይ

ከመሬት አንስተህ በከፍታ ስፍራ እግሮቼ ሲቆሙ
ጌትነትህ ይግነን ከፍ ከፍ ያድርጉህ ባንተ ይደመሙ
ዛሬ ቀን ከወጣ በህዝብህ ፊት ብቆም በኔ ላይ ብትሰራ
ሰዉ ሁሉ አንተን ይይህ በሀገር በምድሩ ስላንተ ይወራ

አንተ ተወራ ኧረ አንተ ተወራ
አንተ ከብረህ ታይ በእኔ ላይ አንተ ነግሰህ ታይ
ኧረ አንተ ተሰበክ አንተ ደምቀህ ታይ

እኔ ልታከብረኝ ክብርህን ትተሀል ክብርህን ትተሀል
ከሰማይ ሰማያት ስለኔ ወርደሀል ስለኔ ወርደሀል
የማልጠቅም ስሆን ሰው አድርገኸኛል ልጅህ አርገኸኛል
በኔ ፈንታ ሞተህ አስገኝተኸኛል አስገኝተኸኛል

ውድዬ አንተ ክበር
ኧረ አንተ ንገሥ
አንተ ከብረህ ታይ በኔ ላይ
አንተ ደምቀህ ታይ

በበደሌ ምክንያት የተፈረደብኝ ነበርኩኝ የወደኩ
ጌታዬ አነሳኸኝ ሀጥያቴ ተሽሮ በደምህ ታጠብኩኝ
ባይገባኝ እንኳን ለኔ የሆንከው ነገር ፍቅርን ገልጦልኛል
መርገሜን ወስደህልኝ ውዴ በኔ ፈንታ በአብ ፊት ታይተሀል

አንተ ተወራ
ኧረ እንተ ተሰበክ
አንተ ከብረህ ታይ በኔ ላይ
አንተ ነግሰህ ታይ
አንተ ጎልተህ ታይ
አንተ በርተህ ታይ
አንተ ደምቀህ ታይ በኔ ላይ
አንተ ጎልተህ ታይ

Top 100 Toca Toca Ringtones
Top 100 League of Legends Ringtones
Top 100 Roblox Ringtones

Similar ringtones:

MORE...[+]
Top 100 Game Bgm Ringtones
Top 100 Toca Boca Ringtones
Top 100 Battlefield 5 Ringtones
Top 100 Attack on Titan Ringtones
Top 100 Naruto Ringtones

More ringtones from Meskerem Getu:

15
@Aaron
51
አምላኬ መልካም ነው መልካም መልካም ነው መልካም ጌታዬ መልካም ነው መልካም መልካም ነው መልካም መልካም ነው መልካም መልካም ነው መልካም ነው ስለ እግዚያብሄር መልካምነት ሲሰማ ማያስችለው ደግነቱ ርህራሄው ማዳኑ የከለለው ምሥጋናውን ይዞ ይምጣ በፊቱ ያፍስሰው ያማረውን ቅዱስ መስዋዕት ለሥሙ ይሰዋው በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ ከአዳኝ ወጥመድ ተሰብሮ የዳነ ክፉን እንዳይፈራ በሥሙ የታመነ ልዑል መጠጊያ የሆነለት ጋሻ የታሰበ ሰው በዘላለም ግብዣ ምሥጋናውን ይዞ ይምጣ በፊቱ ያፍስሰው ያማረውን ቅዱስ መስአዋት ለሥሙ ይሰዋው በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ አምላኬ መልካም ነው መልካም መልካም ነው መልካም ጌታዬ መልካም ነው መልካም መልካም ነው መልካም መልካም ነው መልካም መልካም ነው መልካም ነው ስለ እግዚያብሄር መልካምነት ሲሰማ ማያስችለው ደግነቱ ርህራሄው ማዳኑ የከለለው ምሥጋናውን ይዞ ይምጣ በፊቱ ያፍስሰው ያማረውን ቅዱስ መስዋዕት ለሥሙ ይሰዋው በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ የበረታ ሰው በእርሱ እንባው ታብሶ ጌታ የፈወሰው በህመሙ ደርሶ እንደ እኔ ያለ ምሕረት ያገኘ በቸሩ አምላክ ካለ የተጐበኘ ምሥጋናውን ይዞ ይምጣ በፊቱ ያፍስሰው ያማረውን ቅዱስ መስዋዕት ለሥሙ ይሰዋው በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው ፀሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
20
@Oisin
34
የዘላለም አምላክ የትውልድ መጠጊያ የፍጥረት መጋቢ ድጋፍ መሸሸጊያ ልጅህን በመስጠት ፍቅርን የተገበርክ ዓለሙን በሙሉ እንዲሁ የወደድክ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ይቅር ባይ የምትምር እልፍ ነው ቸርነትህ አይቆጠር ማጽናናትህ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ይቅር ባይ የምትምር እልፍ ነው ቸርነትህ አይነገር ማጽናናትህ ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ እያልኩ ባዜምልህ ደግሞ በአዲስ ምሕረት ታስደንቀኛለህ አምላኬ አምላኬ እልሃለው እጠራሃለው ደግሜ ልዩ ነው አወዳደድህ ላዜምልህ ፊትህ ቆሜ ምን ዓይነት ፍቅር ነህ እንዴት ያለህ መሃሪ ነህ ምን ዓይነት ፍቅር ነህ እንዴት ያለህ ወዳጅ ነህ የዘላለም አምላክ የትውልድ መጠጊያ የፍጥረት መጋቢ ድጋፍ መሸሸጊያ ልጅህን በመስጠት ፍቅርን የተገበርክ ዓለሙን በሙሉ እንዲሁ የወደድክ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ይቅር ባይ የምትምር እልፍ ነው ቸርነትህ አይቆጠር ማጽናናትህ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ይቅር ባይ የምትምር እልፍ ነው ቸርነትህ አይነገር ማጽናናትህ የሕይወት ምንጭ ነህ ፍቅርን ለተጠማ የምታለመልም ነፍስን የምታረካ አውርቼ አውርቼ አልጠግብም አይገልጽህም ቃላቴ ደግነትህን ብዘምር አልገልጸውም በዚህ አንደበቴ ምን ዓይነት ፍቅር ነህ እንዴት ያለህ መሃሪ ነህ ምን ዓይነት ፍቅር ነህ እንዴት ያለህ ወዳጅ ነህ
15
@Tess
17
እንዴት ብዬ ነው ነፍሴን የማሳርፋት ከገዢዎች ድምፅ በፍርሀት ከሚያሳቅቋት ሊያከስሙኝ ሲሉ ሊጥሉኝ እንዳልነሳ እጠራሀለሁ እረፍቴ ሆይ ና ተነሳ እየኝ እባክህ በጭንቀት መሀል ስዳፋ እግሬ ታፈትልክ በምህረትህ ተደግፋ ፈጥነህ አክመኝ ከበረታው ልብ ታይ የተጫነኝን ሸክሜን አንሳው ከላዬ መድሀኒቴ ሆይ ፈውሴ ነህና ብርታቴ ና ልዳንብህ ልታከም ከቁስለቴ መድሀኒቴ ሆይ ፈውሴ ነህና ብርታቴ ና ልዳንብህ ልታከም ከቁስለቴ መድሀኒቴ
MORE...[+]

Set Ante Tesebek ringtone on an Android Phone:

1. Select Download Ringtone button above.
2. Go to Settings app.
3. Select Sounds & Vibration.
4. Select Phone ringtone.
5. Select Ringtone from Internal Storage.
6. Click the Apply button.
So after only a few basic steps, you have successfully done the default ringtone on your phone running Android operating system with the pop songs you want.



Set Ante Tesebek ringtone for your iPhone:

1. Select Download M4R for iPhone button above and save to your PC or Mac.
2. Connect your iPhone to your PC or Mac via its charging cable.
3. Launch iTunes and drag the .m4r to the Tones folder (Under "On My Device").
Hopefully, the guides for configuring ringtones for iPhones and Android phones will make it simple for you to replace the uninteresting default sounds on your phone with your own personal favorites.



Browse 5,000,000+ free ringtones by categories:

Thanks for letting us know
Your feedback is important in helping us keep the 1Ringtone community safe.
Close

X

#1 Ringtone App - top ringtones for free!

logo
Login with Google Login with Facebook

By joining, you agree to Terms of Service & Privacy Policy.

Upload a ringtone

You can upload MP3, WAV, M4A, OGG, M4R, ACC format files.

By selecting 'Upload' you are representing that this item is not obscene and does not otherwise violate Terms of Service, and that you own all copyrights to this item or have express permission from the copyright owner(s) to upload it.

Before uploading, please read our Privacy.