Home › Ringtones › Teddy Afro

Teddy Afro

free ringtone for iPhone & Android phones

@Gergana
969
29 Sec
Top 100 Overwatch Ringtones
Top 100 Black Desert Ringtones
Top 100 Battlefield 5 Ringtones

Similar ringtones:

29
@Reka
300
ቀና አታርጉኝ እኔን ከሔደች ትታው መማፀኔን ተክዤ ልግፋው ይህ ሐዘኔን ጨለማ አልብሳው ስትሄድ የፈካው ቀኔን እኔስ አቅም የለኝም እባክሽ ብዬ ልመልሳት ቢፈጀው ልቤን የፍቅር እሳት አይሞከርም መቼም እሷን ለመርሳት ስትሄድ ስለያት ዛሬ ስሰናበታት ማን አወቀልኝ ውስጤን እንደምወዳት ልሸኛት እንጂ የሆዴን ችዬ ባይል ነው ከላይ ግድ የለም ብዬ ገና በጊዜ በቀየው አድባር አብረን አድገን ክፋት በሌለው በንፁ ፍቅር ተፈላልገን ተዋደን ኖረን ባልነበረ አይነት በሚያስቀና ልቧን ከልቤ ድንገት ለያየው ቀን መጣና በደለኛ ሰው ይቅርታ ብሎ አንሶ ሰው ከካሰ ይኖር ወይ ልቡን ያልመለሰ ሳይገባኝ ለኔ የቱጋ እንደሆነ እንኳን ማስቀየሜ ተይ ብያት ነበር ባለኝ አቅሜ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ለኔም ሳይገባኝ ነው ጥፋቴ ታዲያ እንዴት ይሆን ወዳጅን ነግሮ ልብን መመለስ ወደ ድሮ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ያውም ሳይገባኝ ነው ጥፋቴ ታዲያ እንዴት ይሆን ወዳጅን መክሮ ልብን መመለስ ወደ ድሮ ቀና አታርጉኝ እኔን ከሔደች ትታው መማፀኔን ተክዤ ልግፋው ይህ ሐዘኔን ጨለማ አልብሳው ስትሄድ የፈካው ቀኔን እኔስ አቅም የለኝም እባክሽ ብዬ ልመልሳት ቢፈጀው ልቤን የፍቅር እሳት አይሞከርም መቼም እሷን ለመርሳት ስትሄድ ስለያት ዛሬ ስሰናበታት ማን አወቀልኝ ውስጤን እንደምወዳት ልሸኛት እንጂ የሆዴን ችዬ ባይል ነው ከላይ ግድ የለም ብዬ በዚህ አለም ሚዛን ነፍስ ያለ ፍቅር መች ይሞላል በሌለሽበት ሲኖር ያላንቺ ቀን ይጎላል እስኪ አውቀንበት ሰው ሳንፈልግ ሌላ ዳኛ ብለን ለፍቅር ተይ እንገናኝ ዞረን እኛ በደለኛ ሰው ይቅርታ ብሎ አንሶ ሰው ከካሰ ይኖር ወይ ልቡን ያልመለሰ ሳይገባኝ ለኔ የቱጋ እንደሆነ እንኳን ማስቀየሜ ተይ ብያት ነበር ባለኝ አቅሜ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ለኔም ሳይገባኝ ነው ጥፋቴ ታዲያ እንዴት ይሆን ወዳጅን ነግሮ ልብን መመለስ ወደ ድሮ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ያውም ሳይገባኝ ነው ጥፋቴ ታዲያ እንዴት ይሆን ወዳጅን መክሮ ልብን መመለስ ወደ ድሮ
15
@Alba
487
በምሥራቅ ፀሀይ ወጥቶ እሲፈካ ሠማይ ካንሶላው ገብቼ እኔ አልተኛም ብታይ በናፍቆትሽ እምባ እየራሰ አልጋዬ ካላንቺ አቅቶኛል ማደር ለብቻዬ ማራኪዬ ማራኪዬ አንቺ የልቤ ጉዳይ መልክሽ ሁሌም ካይኔ ላይ ነው ሌትም ቀንም ብታይ ማራኪዬ ማራኪዬ አንቺ የልቤ ጉዳይ መልክሽ ሁሌም ካይኔ ላይ ነው ሌትም ቀንም ብታይ ማርኮ መማር ነበር የጀግና ሞገሱ ከሩቅ አስረሽ ልቤን የት ያምልጥ ከራሱ የጎደለው ከአርባ (40) ስንት ይሆን እጣዬ ካልንቺ አልሞላ አለኝ እርጂኝ ማራኪዬ ማር ማር ይላል ሁሌ አፌ ሲጠራሽ ማር ማር ይላል እያቆላመጠ ማር ማር ይላል አይኖር ያላንቺ ማር ማር ይላል እድሜ እየጣፈጠ መች ጠገብኩሽ እና እኔ ሌት ይድላኝ አልጋዬ ፍቅርሽ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ መች ጠገብኩሽ እና እኔ ሌት ይድላኝ አልጋዬ ፍቅርሽ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ ማራኪዬ ማራኪዬ አንቺ የልቤ ጉዳይ መልክሽ ሁሌም ካይኔ ላይ ነው ሌትም ቀንም ብታይ ማር ማር ይላል ሁሌ አፌ ሲጠራሽ ማር ማር ይላል እያቆላመጠ ማር ማር ይላል አይኖር ያላንቺ ማር ማር ይላል እድሜ እየጣፈጠ መች ጠገብኩሽ እና እኔ ሌት ይድላኝ አልጋዬ ፍቅርሽ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ መች ጠገብኩሽ እና እኔ ሌት ይድላኝ አልጋዬ ፍቅርሽ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ ማር ማር ማር ማር ማር ማር ማር ማር ይላ... ል ይላል ማር ማር ይላ... ል
15
@Nana
339
ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ አምና ፍቅር ጎድቶኝ ከአካል ከልቤ ላይ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ደግሞ ሌላ አገኘኝ አዲስ ገላ ለብሶ እዩትና ዛሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ሰው መውደድ ዕርሜ ነው እያልኩኝ ፎክሬ ያንን ጉራ ሁሉ (ያን ጉራ) ገላ ናደው ዛሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ አምና ፍቅር ጎድቶኝ ከአካል ከልቤ ላይ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ደግሞ ሌላ አገኘኝ አዲስ ገላ ለብሶ እዩትና ዛሬ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ አልደግምም ቃሌ ነው እያልኩኝ ፎክሬ ያንን ጉራ ሁሉ (ያን ጉራ) ቀን አራደው ዛሬ ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፍሴ ወኔዬ ከዳኝ ወንድነቴ ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፍሴ ወኔዬ ከዳኝ ወንድነቴ ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ የቅብጥ ሃሳብ ጤዛ ነው ሲነጋ ረጋፊ ወትሮም በአፍ ቃል ይፈጥናል ቀድሞ ተሸናፊ ላያድን ቃል ብቻ ምን ያደርጋል ዛቻ ጉራ ብቻ ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፍሴ ወኔዬ ከዳኝ ወንድነቴ ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ ስማ! ስማ! ስማ! ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎ ስልቻ ጉራ ብቻ ቦታ ቢለዋወጥ ወጥ ላያጥም ጉልቻ ጉራ ብቻ ልቤ ዛሬም ወደህ ልትሆን መተረቻ ጉራ ብቻ ታዲያ ምን አመጣው ያንን ሁሉ ዛቻ ጉራ ነው ከአካሌ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ (ከአካል ከአካሌ) ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ ታላቅና ታናሽ ምላስ እና ሰምበር ጉራ ብቻ ያስገምታል ስጋ ሞቶ ለሚቀበር ጉራ ብቻ ወርቅ የዘጋ ሳጥን ቁልፍ የሌለው መፍቻ ጉራ ብቻ ምን ያደርጋል ወድቀው አለሁ ማለት ብቻ ጉራ ነው ከአካሌ ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ (ከአካል ከአካሌ) ከአካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ከአካሌ
MORE...[+]
Top 100 Minecraft Ringtones
Top 100 Call of Duty Ringtones
Top 100 League of Legends Ringtones
Top 100 GTA5 Ringtones
Top 100 Genshin Impact Ringtones

Users also like:

30
@Natsuki
865
የሰገደላት ዉበቱን ያቺን የቃል መስታየት ሞቶ ቀደማት ቴዎድሮስ ቆሞ ስቃይዋን ላለማየት የወደቀላት ዉበቱን ያቺን የቃል መስታየት ሞቶ ቀደማት ቴዎድሮስ ቆሞ ስቃይዋን ላለማየት ኸ... ናና ሲል ናና ደርሶ ባያስጥለው ገብርዬን ከስለት ጀግናው ተፈተነ በመቅደላ አቀበት ተዋከበና ተዋከበና ወዲህ ዞር ቢል ሰው የለምና ገብርዬ ሲወድቅ ቀኙ ዛለና አረሩን ስቦ ጠጣው ያ ጀግና አላይ አለና ሞተ ወይ ያጀግና አላይ አለና ሞተ ወይ ያጀግና ኸ... ናና ሲል ናና ደርሶ ባያስጥለው ገብርዬን ከስለት ጀግናው ተፈተነ በመቅደላ አቀበት ተዋከበና ተዋከበና ወዲህ ዞር ቢል ሰው የለምና የነደደ እሳት ክንዱን ተርሶ ጨክኖ ካሳ ጋተና ኮሶ ሞተ ላንድ አገር ባንዲራ ለብሶ አላይ አለና ሞተ ወይ ያጀግና አላይ አለና ሞተ ወይ ያጀግና አላይ አለና ሞተ ወይ ያጀግና አላይ አለና ሞተ ወይ ያጀግና ካሳ በል አግሳ እንደ አንበሳ የቕራ አንበሳው ዳግማሮስ ካሳ በል አግሳ ካሳ በል አግሳ እንደ አንበሳ ያንዲት እናት ሀገር ክብርዋ ከቶም ሳይረሳ ካሳ በል አግሳ እንደ አንበሳ ንቃ በመንፈስ ላንድነት ካሳ ተነሳ ካሳ በል አግሳ እንደ አንበሳ አንተ የሞትክላት ሀገር ክብርዋ ሳይረሳ ካሳ በል አግሳ እንደ አንበሳ አላይ አለና ሞተ ወይ ያጀግና አላይ አለና ሞተ ወይ ያጀግና ኦ ናናዬ ነናና ናናዬ- ናኖ ኦ ፀንነ ይ ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ አገር ያንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነፍሱን የሰጣት ለካ አለም ንቆ አገር ሊያቆም ነው ቴዎድሮስ ወድቆ ኸረረረ ኸረረረ ኸረረረ ኸረረረ አምጡ ቆርጣችሁ ከሹሩባው ላይ ኪዳን እንሰር እንዳንለያይ ነፍሱን የሰጣት ለካ አለም ንቆ አገር ሊያቆም ነው ቴዎድሮስ ወድቆ ኸረረረ ኸረረረ ኸረረረ ኸረረረ አረጀች እያሉ ሰዎቹ ሲያሙሽ አረጀች እያሉ ሰዎቹ ሲያሙሽ ሙሽራ ነሽ ጎንደር ይሰፋል ልብስሽ ተይ ደማ ነይ ደማም ተይ ደማ ነይ ደማም ሳይገላገለው ሕልሙን በሆድ ይዞ ሳይገላገለው ሽሉን በሆድ ይዞ የሚረዳው አጥቶ ብቻውን ተክዞ ተክዞ ተክዞ ስንቱን በሆድ ይዞ የወገቡን እሳት ከአፎቱ ላይ መዝዞ የወገቡን እሳት ከአፎቱ ላይ መዝዞ ጠጥቶላት ሞተ ክንዱን ተንተርሶ አያሳዝንም ወይ ኸረረረ ካሳ ካሳ የቋራው አንበሳ ካሳ ካሳ የቋራው አንበሳ ዳኘን ዳኘን አንድ ሕልም አሳየን ዳኘን ዳኘን አንድ ሕልም አሳየን ኦ-ኦ-ኦ-ኦ-ኦ ኦ-ኦ-ኦ-ኦ-ኦ ኦ-ኦ-ኦ-ኦ-ኦ ኦ-ኦ-ኦ-ኦ-ኦ ኦ ናናዬ ነናና ናናዬ- ናኖ ኦ ዝግባ የሚያሳክለን አንድ ፍቅር አጥተን ዝግባ የሚያሳክለን አንድነትን አጥተን ከፊት የነበር ነው ከሰው ኋላ ቀርተን አናሳዝንም ወይ ኸረረረ ጎንደርና ጎጃም ወሎና ትግራይ ጎንደርና ጎጃም ወሎና ትግራይ ኦሮሞና ተጉለት ሆነን አንድላይ ጉራጌና ሐረር ዶርዜ ወላይታ ቤንሻንጉል ሱማሌ አፋር አሳይታ ግመሌን ላጠጣት እንደ አፈር ተጉዤ ግመሌን ላጠጣት ቀይ ባሕር ተጉዤ አንድ ገመድ አጣሁ ልመልሳት ይዤ ኸረረረ ኸረረረ ያንዲት እናት ልጆች መሆናችንን አውቀን ጎሳና ሐይማኖት ሳይነጣጥለን ምን ይሳነን ነበር ብንተባበር አናሳዝንም ወይ ኸረረረ ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ አገር ላንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነፍሱን የሰጣት ለካ አለም ንቆ አገር ሊያቆም ነው ቴዎድሮስ ወድቆ ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ አገር ላንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነፍሱን የሰጣት ለካ አለም ንቆ አገር ሊያቆም ነው ቴዎድሮስ ወድቆ ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ አገር ላንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነፍሱን የሰጣት ለካ አለም ንቆ
15
@yaru
1683
ልቤም ተደላደለ ጎኔም ደላው መሰለኝ አንችን ስለመውደዴ አገር ሰምቶ ጉድ ቢለኝ ከወደድኩሽ ወዲያ ምንድንነው ቢጠፋም ስሜ ነው ልቤም ተደላለ ጎኔም ደላው መሰለኝ አንችን ስለመውደዴ አገር ሰምቶ ጉድ ቢለኝ ከወደድኩሽ ወዲያ ምንድን ነው ቢጠፋም ስሜ ነው በዚች አለም ስኖር ሰው ነበር ረሀቤ ምኞቴ ተሳካ ባንቺ አረፈ ልቤ ወሬ ቢጓዝ በቀን በሌሊት ጨረቃ አንች አለሽኝ ለኔ ስም አልፈራም በቃ ካበጀሽ ፈጣሪ ከኔ ወስዶ ለኔ እንዴት እኖራለሁ ያለግራ ጎኔ ሄዋን እንደዋዛ ፍሬዋን በልተሽ በኔና በምድር ሞት እንዳመጣሽ ለባከነው ልቤ ራርቶ ልብሽ መጽናኛ ሆኖኛል ክሶኛል ፍቅርሽ ፍቅራችን ይወሰን ይሁን አቻ ለአቻ እኔም አንችን ብየ አንችም እኔን ብቻ ተረታና ልኔ ለፍቅር ለፍቅር ተገዛ በሆዴ ቤት ሰራችሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ ልቤም ተደላለ ጎኔም ደላው መሰለኝ አንችን ስለመውደዴ አገር ሰምቶ ጉድ ቢለኝ ከወደድኩሽ ወዲያ ምንድን ነው ቢጠፋም ስሜ ነው ልቤም ተደላለ ጎኔም ደላው መሰለኝ አንችን ስለመውደዴ አገር ሰምቶ ጉድ ቢለኝ ከወደድኩሽ ወዲያ ምንድን ነው ቢጠፋም ስሜ ነው ሲባክን አንጀቴ የሀሳብ ስንቅ ይዞ አበቃልኝ ዛሬ የብቻየ ጉዞ ልቤ ባንች ነቅቶ ከተደላደለ ስሜ ቢዞር ባገር ቢጠፋስ ምን አለ ካበጀሽ ፈጣር ከኔ ወስዶ ለኔ እንዴት እኖራለሁ ያለግራ ጎኔ ሄዋን እንደዋዛ ፍሬዋን በልተሽ በኔና ለምድር ሞት እንዳመጣሽ ለባከነው ልቤ እራርቶ ልብሽ መጽናኛ ሆኖኛል ክሶኛል ፍቅርሽ ፍቅራችን ይወሰን ይሁን አቻለአቻ እኔም አንችን ብየ አንችም እኔን ብቻ ተረታና ልቤ ለፍቅር ተገዛ በሆዴ ቤት ሰራሽ ሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ
24
@Ayzere
353
ህልም አይቼ ማታ ከማዶ መስኩ ላይ ቁጭ ብለን ዋርካዉ ስር ፍቅርን ስንወያይ የሚወድሽ ልቤ ገና አይቶሽ ሳይበቃዉ በእጆችሽ ደባብሰሽ ልታቅፊኝ ስል ነቃው ምናለ ባልነቃስ ከእንቅልፌ እንዳድር በክንድሽ ታቅፌ ብተኛ ተመልሼ እንዳልም ለካ አንዴ ነዉ ህልም አይደገምም የቤቴ ጓዳ አልጋ አንሶላዉ ትራሴ አሳፍሮኝ ካንችዉ ዘንድ ደስ ሲላት ነፍሴ ጎኔን ላመቻቸዉ ስገላበጥ ነቃው የሚወድሽ ልቤ አልሞሽ ሳይበቃዉ አዬ ድንገት ነቃሁ የናፍቆቴን ረሃብ ካልጠገብኩሽ ስሜ አይፈታም እና የሌሊቱ ህልሜ ሳልም የእዉነቴን ነዉ እኔ አላዉቅም ዉሸት ተይ መጥተሽ ደባብሽኝ ህልሜ እንዳይሆን ቅዠት ኦሆይ ኦሆሆኦሆይ አሃ አሃሃሃአሃይ አሃ አሃሃሃአሃይ ህልም አይቼ ማታ ከማዶ መስኩ ላይ ቁጭ ብለን ዋርካዉ ስር ፍቅርን ስንወያይ የሚወድሽ ልቤ ገና አይቶሽ ሳይበቃዉ በእጆችሽ ደባብሰሽ ልታቅፊኝ ስል ነቃው ምናለ ባልነቃስ ከእንቅልፌ እንዳድር በክንድሽ ታቅፌ ብተኛ ተመልሼ እንዳልም ለካ አንዴ ነዉ ህልም አይደገምም ጭር ባለዉ ሌሊት ጨለማዉን ጥሶ ይመለሳል ልቤ ካለሽበት ደርሶ ቢርቅም ቅርብ ነዉ ያለሽበት ቦታ ተኝቼ ሳልምሽ ምን ተሰማሽ ማታ አዬ ባክሽ ማታ ወፎች ሳይንጫጩ ሳሩ ሳይዝ ጤዛ ተገኘሁ በህልሜ እዚህ ተኝቼ እዛ ባሸለበዉ ሰማይ ስትናፍቂያት ነፍሴን ወዳንቺ የሚያመጣኝ ህልም ነዉ ፈረሴ ኦሆይ ኦሆሆኦሆይ አሃ አሃሃሃአሃይ ኦሆይ ኦሆሆኦሆይ አሃ አሃሃሃአሃይ
30
@Cooper
237
ከሚገባሽ በታች ከምችለው በላይ እስኪወድሽ ልቤ ደስ በሚል ስቃይ ፍቅር ካንቺ ይዞ አየደጋገመኝ ብወድሽ ብወድሽ አልሰለችህ አለኝ ከሚገባሽ በታች ከምችለው በላይ እስኪወድሽ ልቤ ደስ በሚል ስቃይ ፍቅር ካንቺ ይዞ አየደጋገመኝ ብወድሽ ብወድሽ አልሰለችህ አለኝ ብናገር ማን ሰው ያምነኛል አ አ ፍቅር አቅም ከልክሎኛል ግን እኔ አሄ ደጋገመኝ ደጋገመኝ አ አ ስንቴ ወግቶ ስንቴ አከመኝ አሄ ልቤ ደጉ ልቤ ገሩ አ አ የሰመጠው ከባህሩ አሄ ምን ይዞ ነው ለመንገዱ አ አ እንዲ ርቆ ሰው መውደዱ አሀሀሀሀ አዛኝ ሳይሆን ሰው ለራሱ አዛኝ ሳይሆን ሰው አስበልጦ ከአንድ ነፈሱ አዛኝ ሳይሆን ሰው እንደሚወድ ካቅሙ በላይ አየሁ እኔስ ባንቺ ስቃይ ልቤ ለኔ ማሰብ ትቶ አዛኝ ሳይሆን ሰው ላንቺ ኖረ ባንቺ ሞቶ አዛኝ ሳይሆን ሰው ይሄን ስቃይ በዚች አለም የሚገልፀው ቃላት የለም ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ ቃል ከሌለው ቃላት አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን እንዴት ላሳያት ጭንቄን ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ ቃል ከሌለው ቃላት አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን አንዴት ላሳያት ጭንቄን እንዴት ላሳያት ጭንቄን እንዴት ላሳያት ጭንቄን እንዴት ላሳያት ጭንቄን እንዴት ላሳያት ጭንቄን ኦሆሆሆ አይ አሀሀይ አሀሀይ አሄ ከሚገባሽ በታች ከምችለው በላይ እስኪወድሽ ልቤ ደስ በሚል ስቃይ ፍቅር ካንቺ ይዞ አየደጋገመኝ ብወድሽ ብወድሽ አልሰለችህ አለኝ ብናገር ማን ሰው ያምነኛል አ አ ፍቅር አቅም ከልክሎኛል ግን እኔ አሄ ደጋገመኝ ደጋገመኝ አ አ ስንቴ ወግቶ ስንቴ አከመኝ አሄ ልቤ ደጉ ልቤ ገሩ አ አ የሰመጠው ከባህሩ አሄ ምን ይዞ ነው ለመንገዱ አ አ እንዲ ርቆ ሰው መውደዱ አሄ አሀሀሀሀሀሀ ከፍ ካለው ሩቅ ሰማይ አዛኝ ሳይሆን ሰው ዝቅ ካለው ጥልቅ ምድር አዛኝ ሳይሆን ሰው ከዚህ መሀል ወዶሽ ልቤ ባንቺ ስቃይ መንገብገቤ እስኪሰማኝ ነው ጉዳቱ አዛኝ ሳይሆን ሰው ያንቺ ፍቅር ጤንነቱ አዛኝ ሳይሆን ሰው ይሄን መውደድ በዚች አለም የሚገልፀው ቃላት የለም ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ ቃል ከሌለው ቃላት አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን እንዴት ላሳያት ጭንቄን ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ ቃል ከሌለው ቃላት አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን አንዴት ላሳያት ጭንቄን እንዴት ላሳያት ጭንቄን እንዴት ላሳያት ጭንቄን እንዴት ላሳያት ጭንቄን እንዴት ላሳያት ጭንቄን አሀሀሀሀ አይ አሀሀይ አሄ ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ ቃል ከሌለው ቃላት አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን እንዴት ላሳያት ጭንቄን ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ ቃል ከሌለው ቃላት አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን አንዴት ላሳያት ጭንቄን እንዴት ላሳያት ጭንቄን
30
@Reina
649
ከመኮንን ድልድይ: ከንጨት ፎቁ በላይ ሲመሽ እንገናኝ መጣሁ አንችን ብዬ: ሳይከብደኝ እርምጃው በሰባ ደረጃው በሳሪያን ኮት ላይ: ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌ በመኮንን ድልድይ: ልምጣ በደረጃው በፒያሳ አርጌ በፍቅር ማነቂያው: ዶሮ እንዳይል በከንቱ እሪ አንችን ወዶ ክራሩን ስትሰሚ: ብቅ በይ ቆሚያለሁ ከበርሽ ማዶ ሲመሽ ወደማታ: ማታ ማታ አቤት ያንቺ ፍቅር ሲበረታ ሲመሽ ወደማታ: ማታ ማታ ብቅ በይ ሲገረፍ: ክራር ሲመታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ አምጧት ከጎኔ: ትቀመጥ እንጀራ አይቀርብም: ካለወጥ አቅፎ ገላዋን: አልጠግብ ያለው ማነው ካላችሁ: ማነው ማነው ልቤ ልቤ ነው: ልቤ እረሃብተኛው እሷን ወዶ: ሌት እማይተኛው ይውጣ ይውጣ: እግሬ ይዛል በርምጃው ከሷ አይብስም: ሰባ ደረጃው ዎይ... ዘበናይ: ነይ ዘበናይ ዘበናይ ዘበናይ ሲመሽ ወደማታ ሁሉ ዘግቶ በሩን ታም ታራም ሳረገው ብቅ በይ ክራሩን ታም-ታራራም ታራራም ታራራም ሳረገው ክራሩን ታም-ታራራም ታራራም ታራራም ፀጉሯን ተተኩሳው: እንዳርምዴ ሜሪ ዘበናይ ናት ፍቅሯን: በክራር ነጋሪ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም በክራር ነጋሪ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም ሄዶ ከኮሪያ: ዘማች ሲመለስ ዘማች ሲመለስ ያወሳል ናፍቆቱን: ብክራሩ ድምፅ ብክራሩ ድምፅ ፍቅርሽ አስጨንቆ: መላዎስ አቃተኝ መላዎስ አቃተኝ ተደናበርኩልሽ: ጥይት እንደሳተኝ ጥይት እንደሳተኝ ሳተና ነበርኩኝ: ተኳሽ በመውዘሬ ተኳሽ በመውዘሬ ለዘበናይ ብቻ: እጄን ሰጠሁ ዛሬ እጄን ሰጠሁ ዛሬ ዎይ... ዘበናይ: ነይ ዘበናይ ዘበናይ ዘበናይ በሳሪያን ኮት ላይ: ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌ በመኮንን ድልድይ: ልምጣ በደረጃው በፒያሳ አርጌ እንዳውራ ዶሮ ክንፍ: ኮቴን እየሳብኩት መሬት ለመሬት በዞርኩት ገላሽን: ሳትወጣብኝ ፀሐይ ሳይነጋብኝ ሌት ሲመሽ ወደማታ: ማታ ማታ አቤት ያንቺ ፍቅር ሲበረታ ሲመሽ ወደማታ: ማታ ማታ ብቅ በይ ሲገረፍ: ክራር ሲመታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ: ማታ ማታ ማታ ማታ ሞልቶ ባራዳ: ያርመን ዳቦ ሳሳ አከላቴ: ሰው ተርቦ አቅፎ ገላዋን: አልጠግብ ያለው ማነው ካላችሁ: ማነው ማነው ልቤ ልቤ ነው: ልቤ እረሃብተኛው እሷን ወዶ: ሌት እማይተኛው ይውጣ ይውጣ: እግሬ ይዛል በርምጃው ከሷ አይብስም: ሰባ ደረጃው ዎይ... ዘበናይ: ነይ ዘበናይ ዘበናይ ዘበናይ አይወጣም ደረጃ: ቢፈጥር ሴሸኝቶ እንደኔ ካልሄደ: በፍቅር ተገፍቶ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም በፍቅር ተገፍቶ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም መድፈሪያሽ ወርቅ ነው ብርም አይገዛሽ ልብ የሌለው ሀብል: ግድም አይሰጥሽ ኬረዳሽ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም ግድም አይሰጥሽ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም ካንገትሽ ላይ አርጊኝ እንደማር ተሬዛ እንደማር ተሬዛ ወዲህ ወዲያ እንዳልል አደብ እንድገዛ አደብ እንድገዛ ተከለከለ አሉ: የንጉሥ አዳራሽ የንጉሥ አዳራሽ የክት ያለበሰ: አይገባም በጭራሽ አይገባም በጭራሽ መጣሁ ከኮሪያ: ይዤልሽ ሰዓት ይዤልሽ ሰዓት በፓሪ ሞድሽ ላይ: አምረሽ ታይበት አምረሽ ታይበት ዎይ... ዘበናይ: ነይ ዘበናይ ዘበናይ ዘበናይ ዘናይ እናናዬ: ተይ አሁን ነይ አሁን ነይ ዘናይ እናናዬ: ተይ አሁን ነይ አሁን ነይ አሁን ነይ ዘናይ እናናዬ: ተይ አሁን ነይ አሁን ነይ አሁን ነይ ዘናይ እናናዬ: ተይ አሁን ነይ አሁን ነይ አሁን ነይ ኬረዳሽ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም ግድም አይሰጥሽ ታም-ታራራም ታራራም ታራራም ከአንገትሽ ላይ አርጊኝ እንደማር ተሬዛ እንደማር ተሬዛ ወዲህ ወዲያ እንዳልል አደብ እንድገዛ አደብ እንድገዛ ተከለከለ አሉ የንጉሥ አዳራሽ የንጉሥ አዳራሽ የክት ያለበሰ አይገባም በጭራሽ አይገባም በጭራሽ መጣሁ ከኮሪያ ይዤልሽ ሰዓት ይዤልሽ ሰዓት በፓሪ ሞድሽ ላይ አምረሽ ታይበት አምረሽ ታይበት ዎይ... ዘበናይ ነይ ዘበናይ ዘበናይ ዘበናይ ዘናይ እናናዬ ተይ አሁን ነይ አሁን ነይ ዘናይ እናናዬ ተይ አሁን ነይ አሁን ነይ አሁን ነይ ዘናይ እናናዬ ተይ አሁን ነይ አሁን ነይ አሁን ነይ ዘናይ እናናዬ ተይ አሁን ነይ አሁን ነይ አሁን ነይ
MORE...[+]

Set Teddy Afro ringtone on an Android Phone:

1. Select Download Ringtone button above.
2. Go to Settings app.
3. Select Sounds & Vibration.
4. Select Phone ringtone.
5. Select Ringtone from Internal Storage.
6. Click the Apply button.
So after only a few basic steps, you have successfully done the default ringtone on your phone running Android operating system with the pop songs you want.



Set Teddy Afro ringtone for your iPhone:

1. Select Download M4R for iPhone button above and save to your PC or Mac.
2. Connect your iPhone to your PC or Mac via its charging cable.
3. Launch iTunes and drag the .m4r to the Tones folder (Under "On My Device").
Hopefully, the guides for configuring ringtones for iPhones and Android phones will make it simple for you to replace the uninteresting default sounds on your phone with your own personal favorites.



Browse 5,000,000+ free ringtones by categories:

Thanks for letting us know
Your feedback is important in helping us keep the 1Ringtone community safe.
Close

X

#1 Ringtone App - top ringtones for free!

logo
Login with Google Login with Facebook

By joining, you agree to Terms of Service & Privacy Policy.

Upload a ringtone

You can upload MP3, WAV, M4A, OGG, M4R, ACC format files.

By selecting 'Upload' you are representing that this item is not obscene and does not otherwise violate Terms of Service, and that you own all copyrights to this item or have express permission from the copyright owner(s) to upload it.

Before uploading, please read our Privacy.