Home › Ringtones › Khajuri Neh Kevo - Shailesh Vaghela

Khajuri Neh Kevo - Shailesh Vaghela

free ringtone for iPhone & Android phones

@Linde
408
29 Sec
Top 100 One Piece Ringtones
Top 100 Genshin Impact Ringtones
Top 100 GTA5 Ringtones

Similar ringtones:

20
@Oisin
34
የዘላለም አምላክ የትውልድ መጠጊያ የፍጥረት መጋቢ ድጋፍ መሸሸጊያ ልጅህን በመስጠት ፍቅርን የተገበርክ ዓለሙን በሙሉ እንዲሁ የወደድክ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ይቅር ባይ የምትምር እልፍ ነው ቸርነትህ አይቆጠር ማጽናናትህ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ይቅር ባይ የምትምር እልፍ ነው ቸርነትህ አይነገር ማጽናናትህ ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ እያልኩ ባዜምልህ ደግሞ በአዲስ ምሕረት ታስደንቀኛለህ አምላኬ አምላኬ እልሃለው እጠራሃለው ደግሜ ልዩ ነው አወዳደድህ ላዜምልህ ፊትህ ቆሜ ምን ዓይነት ፍቅር ነህ እንዴት ያለህ መሃሪ ነህ ምን ዓይነት ፍቅር ነህ እንዴት ያለህ ወዳጅ ነህ የዘላለም አምላክ የትውልድ መጠጊያ የፍጥረት መጋቢ ድጋፍ መሸሸጊያ ልጅህን በመስጠት ፍቅርን የተገበርክ ዓለሙን በሙሉ እንዲሁ የወደድክ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ይቅር ባይ የምትምር እልፍ ነው ቸርነትህ አይቆጠር ማጽናናትህ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ይቅር ባይ የምትምር እልፍ ነው ቸርነትህ አይነገር ማጽናናትህ የሕይወት ምንጭ ነህ ፍቅርን ለተጠማ የምታለመልም ነፍስን የምታረካ አውርቼ አውርቼ አልጠግብም አይገልጽህም ቃላቴ ደግነትህን ብዘምር አልገልጸውም በዚህ አንደበቴ ምን ዓይነት ፍቅር ነህ እንዴት ያለህ መሃሪ ነህ ምን ዓይነት ፍቅር ነህ እንዴት ያለህ ወዳጅ ነህ
MORE...[+]
Top 100 Civilization VI Ringtones
Top 100 Toca Boca Ringtones
Top 100 World of Warcraft Ringtones
Top 100 Black Desert Ringtones
Top 100 Attack on Titan Ringtones

Users also like:

30
@Rebeka
51
አንተማ ጌታ ነህ እኔ ባገኝ ደግሞም ባጣም አልጠረጥርህም ባጋጠመኝ እድል እጣ አንተማ ጌታ ቢሆልኝ ባይሆንልኝ አባ ወድሃለሁ ካንተ ፍቅር ማን ይለየኝ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታዎች አይቀይሩህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ለዘላለም ልገዛልህ የትኛዉም ዉጣ ዉረድ በመንገዴ ገብቶ አንተን እንዳልከተልህ አያደርገኝ ከቶ ለክብርህ መገዛቴን ጠብቄ ቆማለሁ ነገሮች ቢለዋወጡም አንተ ያዉ ነህ አዉቃለሁ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታዎች አይቀይሩህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ለዘላለም ልገዛልህ ለልጅ የሚያስፈልገኝን አባቴ ታዉቃለህ ለዉሳኔህ የእኔን ምክር መች ትፈልጋለህ በከፍታ ብታስኬደኝ በብዙ ብሳካ ጌታዬ አንተ ብቻ ነህ በድል ያራመድከኝ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታዎች አይቀይሩህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ለዘላለም ልገዛልህ ተማምኜሀለሁ ጌታ እስከ ዘላለሜ በጎ ነዉ ሐሳብህ ለኔባይሆን እንኳን ሕልሜ መሻቴ ባይሞላልኝ ልቤ ባንተ ረካ ሁሌም የህይወቴ ጌታ ነህ በማንም አትተካ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታዎች አይቀይሩክ አንተማ ጌታ ነህ አንተማ ጌታ ነህ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታ ማይለዉጥህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ኸረ አንተማ ጌታ ነህ ኧረ አንተማ ጌታ ነህ ሁኔታ ማይለዉጥህ
MORE...[+]

Set Khajuri Neh Kevo - Shailesh Vaghela ringtone on an Android Phone:

1. Select Download Ringtone button above.
2. Go to Settings app.
3. Select Sounds & Vibration.
4. Select Phone ringtone.
5. Select Ringtone from Internal Storage.
6. Click the Apply button.
So after only a few basic steps, you have successfully done the default ringtone on your phone running Android operating system with the pop songs you want.



Set Khajuri Neh Kevo - Shailesh Vaghela ringtone for your iPhone:

1. Select Download M4R for iPhone button above and save to your PC or Mac.
2. Connect your iPhone to your PC or Mac via its charging cable.
3. Launch iTunes and drag the .m4r to the Tones folder (Under "On My Device").
Hopefully, the guides for configuring ringtones for iPhones and Android phones will make it simple for you to replace the uninteresting default sounds on your phone with your own personal favorites.



Browse 5,000,000+ free ringtones by categories:

Thanks for letting us know
Your feedback is important in helping us keep the 1Ringtone community safe.
Close

X

#1 Ringtone App - top ringtones for free!

logo
Login with Google Login with Facebook

By joining, you agree to Terms of Service & Privacy Policy.

Upload a ringtone

You can upload MP3, WAV, M4A, OGG, M4R, ACC format files.

By selecting 'Upload' you are representing that this item is not obscene and does not otherwise violate Terms of Service, and that you own all copyrights to this item or have express permission from the copyright owner(s) to upload it.

Before uploading, please read our Privacy.